የቅዳሜው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ትዕይንትና ዓላማ

የኢትዮጵያውያን “የጋራ ግብረ-ኃይል” የተባለው ቡድን ባለፈው ቅዳሜ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያውያኑ ውጭ የተለየ ትኩረት ስቧል።

የተቃውሞ እንቅስቃሴውን ያካሂዱ ከነበሩት ሰዎች ሁለቱ “ሕግ ተላልፋችኋል” በሚል ታስረዋል። ይሁንና እስሩ “በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ነው” ባሉትና ለተቃውሞ ለወጡበት ዋና ጉዳይ ትኩረት ለመሳብ ታስቦ የተከናወነ መሆኑን ከአስተባባሪዎቹ ይናገራሉ። በጊዜው በቦታው የተፈጠረውን ሁኔታ ጨምረው ይህ ዓይነቱ የእምቢተኝነት አቋም መግለጫ ለቆሙለት ዓላማ የተለየ ትኩረት ለመሳብ አንዱ ዓይነተኛ ዘዴ መሆኑንም ጨምረው አመልክተዋል።

መረጃው የተገኘው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *