አቶ በቀለ ገርባ በዋስ መለቀቅ ትዕዛዝ ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ማብራሪያ ጠየቀ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲለቀቁ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ትናንት በሰጠው ትዕዛዝ ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተጨማሪ ማብራሪያ በመጠየቁ እሥረኛው ዛሬም ሳይለቀቁ ቀርተዋል።
አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲለቀቁ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ትናንት በሰጠው ትዕዛዝ ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተጨማሪ ማብራሪያ በመጠየቁ እሥረኛው ዛሬም ሳይለቀቁ ቀርተዋል።

ችሎቱ አቶ በቀለ በሰላሣ ሺህ ብር ዋስ እንዳለቀቁ መወሰኑ ተዘግቧል።

ማረሚያ ቤቱ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ አንድም ሰው እንዲያስር ሕግ አይፈቅድም ሲሉ የአቶ በቀለ ገርባ ጠበቃ ቅሬታቸውን ገልፀዋል። ተጨማሪ እዚህ ያንብቡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *