የሐረርን ውሐ ያገተው ቡድን ውሐውን ለቆ የሐረር ቄራዎች ድርጅትን አገተ

ሀረር በድጋሚ ሌላ ጭንቀት ውስር ገብታለች። ለበርካታ ሳምንታት ቄር በተባለው ህገ ወጥ ቡድን የመጠጥ ውሀ ተከልክላ የሰነበተችው ይህቺው የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተማ አሁን ደግሞ የቄራ አገልግሎት መስጫ ድርጂት እንደታገተባት የሸገር ራዲዮ ዘገባ ያሳያል።ከ12 ሚሊየን ብር በላይ በመጠየቅ የመተጥ ውሀ ያገተው የቄሮ ቡዳን አሁን ለምን የቄራ አገልግሎት መስጫውን ለማገት እንደፈለገ የተነገረ ነገር የለም።ሸገር ራዲዮ ትናንት እንደ ዘገበው ምንም እንኳ የመንግስት አካላት የሀረር ከተማ የውሀ ችግር ሙሉ በሙሉ ተቃሏል በማለት መግለጫ ቢሰጡም ከከተማይቱ አንድ ሶስተኛው ብቻ ውሀ ማግኘት እንደቻለ ዘግቧል።

ሸገር ራዲዮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *