አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

አርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት:: በአርባ ምንጭ ስታዲየም በተደረገው በዚሁ አቀባበል ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደሪዎች ንግግር ማድረጋቸው ተሰምቷል:: በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ በአረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ተንቆጥቁጦ በስታዲየሙ ውስጥ የተገኘ ሲሆን የንቅናቄው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባደረጉት ንግግርም
“ከዚህ በኋላ ሰው ጥሮ ግሮ ሰርቶ እንጂ ከመንግስት ጋር እየተሞዳሞደና መሬት እየሸጠ እንዲከብር አንፈቅድም:: አሁን ጊዜው ተቀይሯል ሁለገብ የትግል ስትራቴጅን ዘግተን ሠላማዊና ህጋዊ ትግል በማካሄድ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ወስነናል::” ብለዋልአርበኞች ግንቦት 7 በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት:: በአርባ ምንጭ ስታዲየም በተደረገው በዚሁ አቀባበል ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደሪዎች ንግግር ማድረጋቸው ተሰምቷል:: በሺዎች የሚቆጠር ሕዝብ በአረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ተንቆጥቁጦ በስታዲየሙ ውስጥ የተገኘ ሲሆን የንቅናቄው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባደረጉት ንግግርም
“ከዚህ በኋላ ሰው ጥሮ ግሮ ሰርቶ እንጂ ከመንግስት ጋር እየተሞዳሞደና መሬት እየሸጠ እንዲከብር አንፈቅድም:: አሁን ጊዜው ተቀይሯል ሁለገብ የትግል ስትራቴጅን ዘግተን ሠላማዊና ህጋዊ ትግል በማካሄድ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ወስነናል::” ብለዋል::

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *