2010 ለታምራት ላይኔ፣ ለእስክንድር ነጋ፣ ለሃጫሉ ሁንዴሳ . . .

ባለፈው ዓመት በአገሪቱ ያልተጠበቁ በርካታ ነገሮች ሲከሰቱ በተቃራኒው ይሆናሉ የተባሉ ሳይሆኑ የቀሩ ብዙ ነገሮችም ይኖራሉ። የስልጣን ማማ ላይ የነበሩ ሲወርዱ እስከ ዛሬ የት ነበሩ የተባሉም ስልጣን ተቆናጠዋል።

ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተፎካካሪ፣ በሽብርተኝነት የተፈረጁ ግለሰቦችና ተቋማት የለውጥ አጋር ናችሁ ወደ አገራችሁ ግቡ ቤት ለእንቦሳ ተብለዋል።

መንግሥትን በመቃወም ቅኝት ውስጥ የነበረው ዲያስፖራ ለመንግሥት አለኝታነቱን ሲያሳይ፤ የረዥም ጊዜ ባላንጣ ኤርትራ የኢትዮጵያ መሪዎች በተደጋጋሚ ጎራ የሚሉባት ሁነኛ ጎረቤት የሆነችበት ዓመት ከመሆኑና ከሌሎችም ነገሮች አንፃር ዓመቱ አገሪቱ በለውጥ ማዕበል ውስጥ የነበረችበት ነው ሊባል ይችላል።Read more>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *