ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይልና በኢንተርኔት አገልግሎቶች ላይ ከ40 በመቶ በላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ።

ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይልና በኢንተርኔት አገልግሎቶች ላይ ከ40 በመቶ በላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። በቅርቡ ወጥቶ የነበረው የስልክ ቀፎ ማስመዝገብ ግዴታ መመሪያም ተነስቷል ብሏል።

የኔትወርክ ሽፋንና የጥራት ችግር ያለባቸው አካባቢዎች ተለይተው ማስተካከያ እንደሚደረግባቸውም አስታውቋል።

የኢትዮ ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮሙዩኔኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራሂም አሕመድ ማብራሪያ ሰጥተዋል።Read more>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *