የውጪ ሀገር ጥሪዎች ለምን በኢትዮጵያ ቁጥር ይወጣሉ?

ለዓመታት ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ያደረጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች የመታሰራቸው ዜና ይሰማል።

ኢትዮ-ቴሌኮም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ከሚያሳጡ ወንጀሎች መካከል የውጪ ጥሪዎችን በሀገር ውስጥ የስልክ ቁጥር ማስተላለፍ ይገኝበታል።

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የሚያዩት የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር ከሆነ ጥሪው የሀገር ውስጥ እንደሆነ ያስባሉ።

ሆኖም ጥሪው ከጣልያን ወይም ከከሳዑዲ ሊሆን ይችላል። ቢሆንም ግን በጣልያን ወይም በሳዑዲ ሀገር የኮድ ቁጥር (ኤርያ ኮድ) ሳይሆን በኢትዮጵያ ቁጥር ይታያል።

ለመሆኑ የውጪ ሀገር ጥሪዎችን የሀገር ውስጥ ማስመሰል ለምንና በማን ይሰራል?Read more>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *