የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የህወሀትን ገበና እርቃኑን አስቀሩት

•ይህችን ሀገር አንድ ሰው ከመፍረስ እንዲያድናት ስፀልይ ነበር ።
• የሚሰሩት ስራዎች የማፊያ ነበሩ ።
• እስከ መጨረሻው እየገደሉ እየሰረቁ መቆየት ነበር ፍላጎታቸው ።

“የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለዴይሊ ማቭሪክ የወሬ ምንጭ በሰጡት መረጃ የህወሀትን ገበና እርቃኑን አስቀርተውታል፡፡”

• ህወሀቶች/ደደቢቶች እኔን ተጠቅመው የበላይነታቸውን ባሰፈነ አገዛዝ ለመቀጠል ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም ብለዋል፡፡

• በእኔ የስልጣን ዘመን ሀገሪቱም ሆነ ኢህአዲግ መለወጥ አለባቸው በሚሉ ሀይሎችና ዘላለማዊ የበላይነታቸውን አጽንተው ለመቀጠል በሚፈልጉ የህወሀትና አንዳንድ የበአዲን ሰዎች መካከል ከፍተኛ የስልጣን ሽኩቻ ነበር፡፡

•በዚህ አጣብቂኝ ውስጥ ሆኜ ነበር የምመራው ብለዋል ብለዋል ፡፡

• የለውጥ ሀሳብ ባቀረብኩ ቁጥር የህወሀትና አንዳንድ የበአዲን ጀሌዎቻቸው ሀሳቡን ውድቅ ሲያደርጉብኝ ነው የኖርኩት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም እንዴት ሳንዲዊች ሆነው ሀገር ለመምራት እንደተገደዱ ሁሉንም ጉድ ዘክዝከዋል፡፡Read source

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *