ተዘግቶ ለ20 ዓመታት በቆየው የኤርትራ ኤምባሲ ውስጥ ምን ተገኘ?

በ1990 የድንበር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አዲስ አበባ ውስጥ ለሁለት አስርታት ተዘግቶ ከቆየው የኤርትራ ኤምባሲ በሮች በኤርትራ ባለስልጣናት ሲከፈት ክፍሎች ውስጥ በአቧራ የተሸፈኑ መኪኖች፣ የቤት ውስጥ እቃዎች እና የተለያዩ መጠጦች ባሉበት ተገኝተዋል። Read source>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *