ወደአልተፈለገ ነገር ከመግባታችን በፊት የሰላም ጥሪያችንን ተቀበሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላትን አሳሰቡ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላት የመጨረሻ ነው ያሉትን የሰላም ጥሪ አቀረቡ ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶችን ለሚፈጥሩ አካላት ወደ ሰላም እንዲገቡ የመጨረሻ ነው ያሉትን የሰላም ጥሪ አቀረቡ ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬም በሚያሳፍር ሁኔታ ሰዎች ይሞታሉ በማለት ንግግር ያሰሙ ሲሆን ይህ እንዲያበቃም “እባካችሁ ወደ ሰላም ግቡ፤ ይህ የመጨረሻ የሰላም ጥሪዬ ነው” ብለዋል፡፡

Read more>>

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *