መርካቶ የእሳት አደጋ በርካታ ሱቆች ላይ ጉዳት አደረሰ !

 

በአዲስ አበባ መርካቶ የሚገኘው አንዋር መስጊድና አካባቢው ያሉ ሱቆች ከባድ የእሳት አደጋ ደረሰባቸው

እሳቱ የተነሳው ሌሊት ነው። መስጊዱ ላይ የደረሰው ጉዳት መጠነኛ ሲሆን በርካታ ሱቆች ወድመዋል። እሳቱን ለማጥፋት በአካባቢው የሚኖረው ህዝብ፣ እሳት አደጋና ፖሊስ እየተረባረቡ ነው። የእሳቱ መንሳኤ ለጊዜው አልታወቀም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *