በሐረርጌ አንድ ነፍሰጡር በአጋዚ ወታደር ተገደለች!

ትላንት ማታ በቆቦ ከተማ አያቱ ሙሀመድ የምትባልን ኢትዮጵያዊት የአጋዚ ወታደሮች አስገድደው ሊደፍሯት ሲሞክሩ እንቢ ብላ ለመጮህ በሞከረችበት ሰአት ተኩሰው ገድለዋታል። አያቱ እርጉዝም እንደነበረች የሚያውቁዋት ሰዎች ይነገራሉ። ስለዚህች ኢትዮጵያዊት ጉዳይ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስቴራችን አስቸኳይ እርምጃ ወስደው እንዲያሳውቀን እንጠይቃለን።

 

Command Post,ruling Ethiopia under state of emergency has continued its atrocities against innocent ppl- Ayantu Mohammed (married & pregnant),Harargee ,Yesterday soldiers tried to rape her,when she resist,they brutally gunned her down!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *