በአውሮፖ የስራ ጉብኝት ላይ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፈረንሳይ ፤ ከጀርመን እና ኦስትሪያ መሪዎች ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል

በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት ትላንት በፈረንሳይ የአንድ ቀን ኦፊሲየላዊ ጉብኝት ለማድረግ ትላንት ፓሪስ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

Read more

በሕወሓቶች የሚከፋፈል ነው የተባለው ጊዮርጊስ ቢራ በአማራ ክልል እንዳይጠጣ እቀባ ተጣለ።

በሕወሓቶች የሚከፋፈል ነው የተባለው ጊዮርጊስ ቢራ በአማራ ክልል እንዳይጠጣ እቀባ ተጣለ።እቀባውን የጣሉ በማሕበራዊ ሚዲያ የ አማራን ተጋድሎ እንመራለን የሚሉ አክቲቭስቶች

Read more

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የመልካም አስተዳደርና የፍትሕ ጥያቄ ያነገቡ ነዋሪዎች አደባባይ ለሰልፍ ወጥተዋል

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የመልካም አስተዳደርና የፍትሕ ጥያቄ ያነገቡ ነዋሪዎች አደባባይ ለሰልፍ ወጥተዋል።በራያ ፣ ወልቃይት ፣ ጣና ፣ ሐረር ፣ወልድያ

Read more